የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የክረምት መርሃ ግብር የ2012 ዓ.ም ትምህርት በኮቪድ 19 ምክንያት መቋረጡ ይታወቃል፤
የተቋረጠውን ትምህርት በ2013 ዓ.ም በጋ በርቀት መርሃ ግብር ለማስቀጠል የሚያስችል የማስተማሪያ ማቴሪያሎችን እና አሳይመንቶችን ቀጣይ በተቀመጠው link በመጠቀም በየዲፓርትመንት ማውረድ እና Extract በማድረግ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::
በተጨማሪም የዩኒቨርሲቲውን ዌብሳይት ይጎብኙለበለጠ መረጃ 0118961103 ወይም 0118905706 ይደውሉ
Click Here እዚህ ያላገኛችሁትን ማቴሪያሎች ለማግኘት ክሊክ ያድርጉ